Loading…

ከጥር 26-30 በኤግዚብሽን ማእከል በድምቀት ሲካሄድ የነበረው 12ኛ የህብረት ስራ ኤግዚብሽን እና ባዛር በዛርሬው እለት በድምቀት ተጠናቀቀ፡፡

March 11, 2026

በመዝጊያ ፕሮገራሙ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኮሚሽን ኮሚሽነር ወ/ሮ ሽታዬ መሃመድ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በኤግዚብሽን እና ባዛሩ ላይ ለተሳተፉ አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል ፡፡ በባዛሩ ለተሳተፉ ክልሎች ለከተማ አስተዳደሮች እና በክፍለከተማ ውስጥ ለሚገኙ ህብረት ስራ ማደራጃ ኤጀንሲዎች የምስጋና ሰርተፍኬት ወረቀት አበርክተዋል፡፡
በቦታው ተገኝታቹ ለጎበኛችሁን ስለ ተደራሽ መረጃ በመውሰድ አባል ለሆናችሁ ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነው፡፡ የአመት ሰው ይበለን!!!
አድራሻ
ዋና ቢሮ 4ኪሎ ፖስታ ቤት አጠገብ ሪፍት ቫሊ ህንፃ ላይ
ቅርንጫፎቻችን
ፒያሳ ጊዮርጊስ ገነተ ፅጌ ህንፃ ፣መገናኛ ሲቲሞል ህንፃ፣ ቃሊቲ ሰለሞን ህንፃ፣ ጀሞ1 ሳባ ህንፃ፣ ጎሮ አደባባይ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ያለበት ህንፃ ፣ አየር ጤና ዘውዲቱ ህንፃ ፣ቡራዩ ማርያም ኡርጋ ህንፃ አጠገብ ፣ አዳማ ፖስታ ቤት ጀርመን ሲቲ ሞል፣ ድሬዳዋ ሳቢያን ሰይዶ አካባቢ በላይ ህንፃ፣ ወሊሶ ቤተ ክህነት ህንፃ፣ ሆለታ ፓስፊክ ሆቴል ፊትለፊት እናት ባንክ ያለበት ህንፃ ፣ ሰበታ አዋሽ ባንክ ያለበት ህንፃ፣ አምቦ ማቲ ህንፃ፣ አሰላ ኬኛ ህንፃ፣ጅማ ሀይደር ህንጻ ፍሮሚ ሆቴል አጠገብ መቱ ዳርሰን ሆቴልአጠገብ ፣ ነቀምት 1ኛ መዞርያ ሙዝዬም ፊት ለፊት መሙሽ ህንፃ ፣ሃዋሳ ፒያሳ ሌዊ አጠገብ፣ሆሳና ኡጋዴን ፌትለፊት ፀደይ ባንክ ህንፃ፣አሶሳ የተባበሩት ህንጻ፣ ቢሾፍቱ ማቲ ህንፃ 1 ፎቅ፣ባኮ ጊቤ ሆቴል አጠገብ እንገኛለን።

Tederash Assistant

Always Online