July 08, 2026
ይህ አንተነህ የተሰኘው ፊልም በደራሲ አምባዬ ወንዴ ተደርሶ በንጉስ መልቲሚዲያ ፕሮዲውስ በመደረግ በፕራይም ኢንትርቴይንመንት በኩል ለህዝብ ቀርቧል፡፡ በዚህ ፊልም ላይ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ በዋና ተዋናይነት ተሳትፎበታል፡፡ በምረቃ ስነስርአቱም ላይ ተደራሽ ቁጠባና ብድር የክብር ስፖንሰር በመሆኑ ከእለቱ የክብር እንግዳ ከሆነው ታላቅ የጥበው ሰው ከአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ እጅ የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል፡፡