Loading…

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማኅበር የእውቅናና የምስጋና ሰርተፊኬት አበረከተ።

July 14, 2026

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ  በማህበራዊ ተልዕኮ ተግባራት ላደረገው ትብብርና  አስተዋፅኦ ለተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማኅበር የእውቅናና የምስጋና ሰርተፊኬት አበረከተ። በሰርተፊኬቱ የማበርከት ሥነ-ሥርዓት ላይ የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ ለተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማኅበር ላሳየው ቁርጠኝነትና ድጋፍ ከፍተኛ አድናቆታቸውን ገልጸዋል። ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማኅበር ላደረገው ጠንካራ ትብብርና ላሳየው ድጋፍ  በተጠቃሚዎች ስም ከፍተኛ ምስጋናውን ያቀርባል።