መኪና የመግዛት ህልም ነበረኝ፤ ተደራሽ ጋር 5% ብቻ ቆጥቤ የህልሜን መኪና ባለቤት ሆኛለሁ።
ስሜ አቶ ታደሰ ዳመና እባላለሁ። የተደራሽ ቤተሰብ ነኝ። መኪና የመግዛት ህልም ብዙ ጊዜ ነበረኝ፤ ግን መግዛት አልቻልኩም ነበር። አጋጣሚ የሆነ ጓደኛዬ እንደዚህ አይነት 'ተደራሽ' የሚባሉ አሉ። አጋጣሚ ፒያሳ ላይ ያለው ቢሮአቸው ዋና ቢሮ ሄጄ፣ እዛ ፕሮሰሱን ጀመርኩኝ። የዛሬ ስድስት ወር ማለት ነው።
ያው ተደራሽ እውነት ለመናገር ያው እንደ ስሙ ለኔ ደርሶልኛል። አገልግሎቱ በጣም ደስ የሚል ነው። አገልግሎት አሰጣጣቸው በእነሱ ቴሪብል (ጥሩ) ደርሰናል። አምስት ፐርሰንት ቆጥቤ የመኪና ባለቤት ሆኛለሁ። እርሶም እንደኔ የተደራሽ ቤተሰብ በመሆን፣ አምስት ፐርሰንት በመቆጠብ የመኪና ባለቤት ይሁኑ። ትንሽ ቆጥቦ ትልቅ ይሁኑ።