የቤት ግንባታ ለማጠናቀቅ የገንዘብ እጥረት አጋጥሞኝ ነበር፤ ተደራሽ ግን 25% ብቻ እንዳስቆጥብ በማድረግ ቤቴን እንዳጠናቅቅ ረድቶኛል።
ስሜ ዮሐንስ ይባላል፤ የቤት ግንባታ ስራ ላይ ነው የምሰማራው። የጀመርኩትን የቤት ግንባታ ለማጠናቀቅ የገንዘብ እጥረት አጋጥሞኝ በነበረበት ወቅት ስለ ተደራሽ መረጃ አገኘሁ። ወደ ቢሮአቸው በመሄድ አስፈላጊውን መረጃ ካገኘሁ በኋላ፣ ቆጣቢ በመሆን ለተወሰነ ጊዜ ስቆጥብ ቆይቻለሁ። በዚህም ምክንያት ለግንባታው ማጠናቀቂያ የሚሆነውን 25% ብቻ በመቆጠብ፣ ቀሪውን 75% ብድር ከማህበሩ በማግኘት ዛሬ ቤቴን ለማጠናቀቅ በቅቻለሁ። በማህበሩ ቀልጣፋ አገልግሎትና አቀባበል እጅግ ደስተኛ ነኝ። እናንተም እንደ እኔ የቤት ባለቤት መሆን ወይም የጀመራችሁትን ግንባታ ማጠናቀቅ ከፈለጋችሁ ወደ ተደራሽ ኑ፤ 'ትንሽ ቆጥበው ትልቅ ይሁኑ!