Loading…
Solomon Mengistu - Mortgage Loan success story at Tederash SACCO
Mortgage Loan
Solomon Mengistu
WoodWorker  ·  Addis Ababa
Member Since
2024
Loan Type
Mortgage Loan
Rating
5 / 5 Stars
ለረጅም ጊዜ ስመኘው የነበረውን የቤት ግንባታ ለማከናወን 25% ብቻ በመቆጠብ፣ ዛሬ የራሴን ቤት እየገነባሁ እገኛለሁ።
The Full Story

ስሜ ሰለሞን መንጊስቱ ይባላል፤ የምኖረው አዲስ አበባ ነው። ስለ ተደራሽ መጀመሪያ የሰማሁት በማኅበራዊ ሚዲያ (በፌስቡክ) አማካኝነት ነው። እኔም ወደ ቢሮአቸው ሄጄ መረጃዎችን ተረዳሁ፤ ከዚያም አባል በመሆን ለተከታታይ ስድስት ወራት ያህል ስቆጥብ ቆይቻለሁ። በዚህም ምክንያት ለረጅም ጊዜ ስመኘው የነበረውን የቤት ግንባታ ለማከናወን የሚያስፈልገኝን 25% ብቻ በመቆጠብ፣ ቀሪውን 75% ብድር ከማህበሩ በማግኘት ዛሬ የራሴን ቤት እየገነባሁ እገኛለሁ።

Tederash Assistant

Always Online