Loading…
Tesfaye Shilemelew - Car Loan success story at Tederash SACCO
Car Loan
Tesfaye Shilemelew
Business Owner  ·  Addis Ababa
Member Since
2023
Loan Type
Car Loan
Rating
5 / 5 Stars
የባጃጅ መግዣ የሚሆነውን 25% ብቻ በመቆጠብ፣ ቀሪውን 75% ብድር አግኝቼ ዛሬ ባለቤት ሆኛለሁ።
The Full Story

ተስፋዬ ሽለመው እባላለሁ፤ የምኖረው እዚህ አዲስ አበባ ነው። ስለ ተደራሽ መጀመሪያ የሰማሁት በጓደኞቼ አማካኝነት ሲሆን፣ ወደ ቢሮአቸው በመሄድ ዝርዝር መረጃዎችን አገኘሁ። ከዚያም የባጃጅ መግዣ የሚሆነውን 25% ብቻ በመቆጠብ፣ ቀሪውን 75% ብድር ከማህበሩ በማግኘት ዛሬ የባጃጅ ባለቤት መሆን ችያለሁ። በማህበሩ አገልግሎትና ፈጣን ምላሽ በጣም ደስተኛ ነኝ። እናንተም እንደ እኔ የባጃጅ፣ የታክሲ ወይም የሌላ ንብረት ባለቤት መሆን ከፈለጋችሁ ወደ ተደራሽ ኑ፤ ትንሽ ቆጥበው ትልቅ ይሁኑ! በማለት ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል።

Tederash Assistant

Always Online