25% ቆጥቤ የዚህ መኪና ባለቤት ሆኛለሁ፤ እናንተም መጥታችሁ ዕድሉን ተጠቀሙ።
ብርሃኑ ይርጋ እባላለሁ፤ የብረታ ብረት መሸጫ ሱቅ ነው ያለኝ። ስለ ተደራሽ መጀመሪያ የሰማሁት በአንድ ጓደኛዬ አማካኝነት ነው። እሱ ጋበዘኝ፣ መጣሁ አየሁት፣ ወደድኩት። አቀባበላቸውና እንግዳ ተቀባይነታቸው፣ ለሰው ያላቸው ክብር በጣም ደስ ይላል። እኔም 25% ቆጥቤ የዚህ የመኪና ባለቤት ሆኛለሁ።
እርስዎም እንደ እኔ የተደራሽ ቤተሰብ ይሁኑ፤ 25% በመቆጠብ የመኪና ባለቤት ይሁኑ። ትንሽ ቆጥበው ትልቅ ይሁኑ! ማህበሩ እኔን ለዚህ ስኬት በማብቃቱ እጅግ አመስጋኝ ነኝ።