Loading…
Yared Deboc - Car Loan success story at Tederash SACCO
Car Loan
Yared Deboc
Construction Operative  ·  Addis Ababa
Member Since
2022
Loan Type
Car Loan
Rating
5 / 5 Stars
የፈለግኩትን መኪና 25% ቆጥቤ፣ ቀሪውን ተደራሽ አሟልቶልኛል፤ እርስዎም ይምጡና የዚህ ስኬት ተካፋይ ይሁኑ።
The Full Story

ያሬድ ደቦጭ እባላለሁ፤ እዚህ አዲስ አበባ ነኝ። በኮንስትራክሽን ስራ ላይ ነው የምተዳደረው። ስለ ተደራሽ መጀመሪያ የሰማሁት በፌስቡክ ነበረ፤ ከዚያ በኋላ ፒያሳ በሚገኘው ቢሮአቸው በመሄድ መረጃዎችን ወሰድኩ። በዚያውም ቁጠባ ጀመርኩኝ። አቀባበላቸው በጣም ደስ የሚልና ቤተሰባዊነት የሚሰማው ነው። መግዛት የፈለግኩትን መኪና 25% ቆጥቤ፣ ቀሪውን ተደራሽ አሟልቶልኛል። እርስዎም ይምጡ፣ እንደ እኔ የተደራሽ ቤተሰብ ይሁኑ፤ መኪና በመግዛት፣ ትንሽ ቆጥበው ትልቅ ይሁኑ!

Tederash Assistant

Always Online