ትንሽን ቆጥቦ ትልቅ ደረጃ መድረስ እንደሚቻል በተግባር አይቻለሁ፤ እናንተም ህይወታችሁን መለወጥ ትችላላችሁ።
እኔ የተደራሽ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር (Tederash SACCO) አባል ነበርኩ፤ ለስድስት ወራት ያህልም በታማኝነት ስቆጥብ ቆይቻለሁ። በዚህም ምክንያት የመኪና መግዣ ብድር ማግኘት ችያለሁ። ትንሽን ቆጥቦ ትልቅ ደረጃ መድረስ እንደሚቻል በተግባር አይቻለሁ፤ እናንተም 'ትንሽ ቆጥቦ ትልቅ ማደግ' የሚለውን መርህ በመከተል ህይወታችሁን መለወጥ ትችላላችሁ።