Deadline: 31 Jul 2026
የካፍቴሪያ አስተናጋጅ
ቲዲ ፋሚሊ ካፌና ሬስቶራንት
የስራ መደቡ መጠሪያ- የካፍቴሪያ አስተናጋጅ
ተፈላጊ የሰው ብዛት-2
ደመወዝ- በስምምነት
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት/ችሎታ -8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
አግባብነት ያለው የስራ ልምድ-ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
የስራ ቦታ-የተደራሽ ዋና ቢሮ 4ኪሎ አዲስ አበባ
ማሳሰቢያ
1. አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ እና የስራ ማመልከቻችሁን በተገለጸው ሊንክ ወይም በአካል የተደራሽ ዋና ቢሮ 4ኪሎ ኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ህንጻ አንድኛ ፎቅ ሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር በሮ ማመልከት ይችላሉ:: https://forms.gle/NsFvbAuwKJ7ds9R3A
2. ማመልከት የሚቻለው ከሀምሌ 16 – 22 ቀን 2018 ዓ/ም ዘውትር በስራ ሰዓት
3. ለተጨማሪ መረጃ 7078 ወይም 011 1 149294 ወይም 011 1 147309 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
Deadline: 31 Jul 2026
የሂሳብ ሠራተኛ
ቲዲ ፋሚሊ ካፌና ሬስቶራንት
የስራ መደቡ መጠሪያ- የሂሳብ ሠራተኛ
ተፈላጊ የሰው ብዛት-1
ደመወዝ-በስምምነት
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ዓይነት- በአካውንቲግ ፣አካውቲንግና ፋይናንስ ፤የህብረት ሥራ ሂሳብ አያያዝ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪ ፤በዲፕሎማ የተመረቀ /የተመረቀች

የግምጃ ቤት ሠራተኛ

Deadline: 19 Jul 2026
Guard
Vacancy Announcement
Tederash SACCOS wants to hire job seekers who meet the qualifications.
Job position- Guard
Required human resource- 1
Gender— Only male
Salary- As per the organization scale
Requirements- Grade 8 and above
Place of work- Addis Ababa
Applicants must send their application letter with CV & educational evidence via the link: - https://forms.gle/3d1SZ3J8897tUF536
Date of application 7 (seven) day starting from the date which this vacancy announcement posted.
For additional information please call :- 7078/011-1-149294/ 011-1-148113
Deadline: 19 Jul 2026
Loan Officer
Vacancy Announcement
Tederash SACCOS wants to hire job seekers who meet the qualifications.
Job position- Loan Officer
Required human resource-2
Gender— Only women
Salary- As per the organization scale
Requirements- Accounting, Economics, Business Administration, or similar educational qualification with BA/Diploma
Experience required- 4/6 years
Place of work- Addis Ababa
Applicants must send their application letter with CV & educational evidence via the link: - https://forms.gle/3d1SZ3J8897tUF536
Date of application 7 (seven) day starting from the date which this vacancy announcement posted.
For additional information please call :- 7078/011-1-149294/ 011-1-148113
Deadline: 27 Jun 2026
Branch Coordinator
Job position- Branch Coordinator
Required human resource-2
Salary- As per the organization scale
Requirements- Cooperative, Marketing, Management, Economics, Business Administration, Accounting, Public Administration, Statistics or similar educational qualification with BA/MA/MSc
Experience required- 8/6 years
Place of work- Shambu & Assosa
Applicants must send their application letter with CV & educational evidence via the link: - https://tederashsacco.com/vacancy